የአረብ መጃሊስ ውስጠ ክፍል
Rejeb Arabian Mejlis & Furniture

ለቤትዎ የሚገባውአረቢያን መጅሊስ ውበት

ጥራት፣ ውበት እና ምቾትን በአንድ ቦታ። ባህላዊ አረቢያን መጅሊስ፣ የቤት እቃ እና መጋረጃ በ Rejeb ይገኛሉ።

Our impact

በቁጥር የሚመሰከር ታማኝነት እና ልምድ

ረጅብ

0+

ደንበኞች

0+

ምርቶች

0%

የጥራት ደረጃ

0+

የስራ አመታት

Why Rejeb

ለምን Rejeb?

ከባህላዊ አረቢያን መጅሊስ እስከ ዘመናዊ የቤት እቃዎች — በእያንዳንዱ ዝርዝር ጥራት።

ፋሽን

በዘመናዊ እና አዳዲስ ፋሽን እና ፈጠራ ቀዳሚዎች ነን።

ጥራት

ከፍተኛ ጥራት ያላቸው እና አስተማማኝ ምርቶች።

መስተንግዶ

ከፍተኛ አክብሮት እና መልካም አቀባበል የተሞላው አገልግሎት።

Rejeb Arabian Mejlis Furniture & Curtain

ውበት

የምርቶቻችን ውበት ግሩም እና ማራኪ ሆኖ ያገኙታል።

ዋጋ

ጥራትን ከተመጣጣኝ ዋጋ ጋር እናጣምራለን።

ምቾት

ለቤትዎ እና ለእንግዶቾ ተስማሚ የሆነ ምቾት።

Testimonials

የደንበኞቻችን አስተያየቶች

እውነተኛ ደንበኞች በ Rejeb ስራ ላይ የተነገሩ ቃላት።

ሰሚራ አህመድ

“ረጀብ በሚሰራቸው አረቢያን መጅሊሶች ውበት ሁለም እንደተደነኩ ነው። ቤቴ እንዲኖረኝ እምመኘውን መጅሊስ እራሱኙ ሰርቶ አስረክቦኝ ህልሜን እውን አድርጎልኛል። ”

ይሰሃቅ አብደላ

“ፈርኒቸርም ሆነ መጅሊስ ስፈልግ መጀምሪያ እምመርጠውም ሆነ ለሰው እምመክረው ረጀብን ነው። የረጀብ ስራዎች ጥንካሬ እና ጥራት ሌላ ቦታ በቀላሉ ማግኘት ከባድ ነው። ከዋጋ አንጻርም በጣም ተመጣጣኝ እና እቃነቱን ሚመጥን ነው።”

ሳሙኤል አሸብር

"ረጀብ የገዛዋቸው ፈርኒቸሮች ለቤቴ ውበትን አጎናጽፈውልኛል። በስራዎቻቸው ሁሌም ደስተኛ ነኝ። አመሰግናልው።”

አህላም ዓሊዬ

"ከ ረጀብ አረቢያን መጅሊስ ጋር የቆየ ደንበኝነት አለኝ። ለራሲም ሆነ ሰው ማንኛውም አይነት መጅሊስም ሆነ ድጋፍ ሲጠይቀኝ እምመክረው ረጀብ ጋር እምዲመጡ ነው። ሁሌም አሳፍሮኝም አያቅም። የስራዎቻቸው ውበት እና ጥራት የማይለዋጥ ከመሆኑም በላይ ዋጋቸውም በጣም ተመጣጣኝ ነው።”

Start your order

የሚፈልጉትን መጅሊስ ወይም ፈርኒቸር ዛሬ ይጀምሩ

ቡድናችን ከዲዛይን እስከ አቅርቦት ድረስ በእርዳታ ዝግጁ ነው።